Fana: At a Speed of Life!

ባሕላዊ የዕርቅ ሥርዓታችን ለኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ ውይይት በሐዋሣ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር  ከሠላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የግጭት አፈታት ክህሎትን ለማሳደግ ያለመ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ በሐዋሣ ከተማ እያካሄዱ ይገኛል፡፡

የምክክር መድረኩ የግጭት አፈታት ክህሎትን ለማሳደግ ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በውይይቱ ከኢትዮጵያ አራቱም አቅጣጫ የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣አባ ገዳዎች፣ሀደ ሲንቄዎች እንዲሁም ወጣቶች መሳተፋቸውን ደሬቴድ ዘግቧል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.