የሀገር ውስጥ ዜና

የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚ ውይይት መካሄድ ጀመረ

By Meseret Awoke

January 05, 2022

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚ ውይይት መካሄድ ጀምሯል፡፡

በውይይት መድረኩ ወቅታዊና መደበኛ የ6 ወራት ተግባራት አፈጻጸም፣ተፈናቃዮችን መልሶ ማቋቋም እና የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ዙሪያ ምክክር እንደሚደረግ ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!