የሀገር ውስጥ ዜና

የፊታችን እሁድ በመስቀል አደባባይ የበቃ ንቅናቄ ይካሄዳል

By Meseret Awoke

January 05, 2022

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የበቃ ንቅናቄ እንደሚካሄድ ተገለጸ።

በዚህ ዕለት ታዳሚዎቹ በአንድ ላይ ሆነው የበቃን ንቅናቄን ለአለም እንደሚያሳዩ የአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!