የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 3 ሺህ 779 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

By Meseret Awoke

January 05, 2022

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ 3 ሺህ 779 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡

በኮሮና ቫይረስ ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ሰባት መሆናቸውን ከጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

በአንጻሩ ሚኒስትሯ ባጋሩት መረጃ 1 ሺህ 80 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!