የሀገር ውስጥ ዜና

በክረምት በጎ ፈቃድ የተጀመሩ ቤቶች ተጠናቀው ለነዋሪዎች ተበረከቱ

By Feven Bishaw

January 06, 2022

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በክረምት በጎ ፈቃድ የተጀመሩ ቤቶች ተጠናቀው ለነዋሪዎች ተበረከቱ ፡፡

በመዲናዋ 496 ቤቶች ለነዋሪዎች ሲበረከቱ የበዓል ስጦታም በከተማ አስተዳደሩ ተበርክቷል፡፡