ስፓርት

በአፍሪካ ዋንጫ ሞሮኮ ጋናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች

By Melaku Gedif

January 10, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካሜሮን አፍሪካ ዋንጫ የሁለተኛ ቀን መርሃ ግብር ዛሬ ቀጥሎ ተካሂዷል፡፡

በዚህም ሞሮኮ ጋናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የመጀመሪያዋን ሶስት ነጥብ አስመዝግባለች፡፡

የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድንን  ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቦፋል በ82ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡