ዓለምአቀፋዊ ዜና

የሶማሊያ መንግስት ቃል አቀባይ መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

By Feven Bishaw

January 16, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ መንግስት ቃል አቀባይ መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙ በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው፡፡

መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙን ለመቁሰል ለዳረገው የግድያ ሙከራ አልሸባብ ሀላፊነቱን ወስዷል፡፡