ስፓርት

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተሰናበተ

By Meseret Awoke

January 17, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተሰናበተ፡፡

ዋልያዎቹ ዛሬ ከቡርኪናፋሶ አቻቸው ጋር አንድ እኩል ቢለያዩም በአንድ ነጥብ የምድቡን የመጨረሻ ደረጃ በመያዝ ውድድሩን አጠናቀዋል፡፡

ለኢትዮጵያ በፍጹም ቅጣት ምት ብቸኛዋን ጎል በ52ኛው ደቂቃ ላይ ጌታነህ ከበደ አስቆጥሯል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፤ እንገንባ፤ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!