በፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተመራ ልዑክ ሠመራ ገባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ የተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሃመድ እና የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆን ያካተተ የልዑካን ቡድን ዛሬ ሠመራ ገብቷል፡፡
የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራር እና የሀይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች በሠመራ ሱልጣን አሊሚራህ ሀንፍሪ አየር መንገድ ተገኝተው ለልዑካን ቡድኑ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!