Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልል ለአፋር ክልል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
ድጋፉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስረክበዋል፡፡
የኦሮሚያ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሠመራ ከተማ የቡኡረ ቦሩ ትምህርት ቤትን ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡
ርዕሠ መስተዳድር አወል አርባ ለተደረገው ድጋፍ አመስግነዋል፡፡
በአሊሹም ባህሪ
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.