Fana: At a Speed of Life!

የወደሙ ሆቴልና የቱሪስት መዳረሻዎችን መልሶ የማቋቋሚያ ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “በሙያዬ ለሀገሬ” የተሰኘ በህውሀት ሽብር ቡድን የወደሙ ሆቴልና የቱሪስት መዳረሻዎችን መልሶ የማቋቋሚያ ዘመቻ ተጀመረ።
መርሀ ግብሩን በሚመለከት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የተገኙት የኢትዮጵያ ሆቴልና መሠል አገልግሎት ሰጪ አሰሪዎች ፌደሬሽን ፕሬዚዳንት ዶክተር ፍትህ ወልደሰንበት፥ የዘመቻው ዋና አላማ ሆቴሎችን መልሶ የማቋቋም ተግባር መሆኑን ተናግረዋል።
ዘመቻው የዘርፉን አገልግሎት በስልጠና እና እውቀት የማዘመን ስራንም እንደሚጨምር ገልጸዋል።
ዘመቻው የሚሸፍነው ደብረብርሃንን፣ ሸዋሮቢት ፣ ከሚሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ደሴ፣ ወልዲያ፣ ላሊበላ፣ ጭፍራ እና ካሳጊታን እንደሆኑ ኢፕድ ዘግቧል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.