Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮችን ማሳ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮችን ማሳ ጎበኙ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በበጋ መስኖ የለሙ የስንዴ ማሳዎችን እንደዚሁም የቡና ልማትን ነው የጎበኙት።

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋርም በቀጠናው የዓለም ባንክ ዳይሬክተርና በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በመስክ ጉብኝቱ ላይ ተገኝተዋል።

 

በአልአዛር ታደለ እና ሙክታር ጠሃ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.