Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የምስራቅ አፍሪካ የፀረ ሙስና ተቋማት ማኅበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፀረ-ሙስና ተቋማት ማህበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
ለሦስት ቀናት በሚካሄደው ስብሰባ የኡጋንዳ፣ የሩዋንዳ፣ የደቡብ ሱዳን እና የኬኒያ ልዑካን እንዲሁም የፌደራል እና የክልል የስነ ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነሮች እየተሳተፉ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር ÷ ሙስናን መዋጋት የመንግስት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ዜጎች ኃላፊነት ነው ማለታቸውን ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.