Fana: At a Speed of Life!

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የተመራ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የተመራ ልዑክ ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል፡፡
ልዑኩ ጅግጅጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድን ጨምሮ
ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውለታል፡፡
የሁለቱም ክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች በሁለትዮሽ ጉዳይና ህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ላይ ምክክር ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከሲዳማ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.