Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዘመን 1ኛ አመት 2ኛ ዙር መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
ምክር ቤቱ የክልሉን መንግስት የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም የሚገመገም ሲሆን፥ የዋና ኦዲት ቢሮ የኦዲት ሪፖርት ያደምጣል።
በተጨማሪም የምክር ቤቱን የቋሚ ኮሚቴ አባላት ሹመትን በማፅደቅ የተለያዩ አጀንዳዎች ላይም ይመክራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.