Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሾመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደ በሚገኘው ልዩ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሾሟል፡፡

ምክር ቤቱ በአምስት ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ ነው የቀረቡትን ዕጩ ኮሚሽነሮች የሾመው፡፡

ምክር ቤቱ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ሰብሳቢ አድርጎ የሾመ ሲሆን ፥ ወይዘሮ ሂሩት ገብረስላሴ ምክትል ሰብሳቢ ሆነው ተሹመዋል፡፡

በዚህ መሰረትም ፡-

1. ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ – ሰብሳቢ

2. ወይዘሮ ሂሩት ገብረስላሴ – ምክትል ሰብሳቢ

3. ዶክተር ተገኘወርቅ ጌቱ

4. አምባሳደር ዶክተር አይሮሪት መሃመድ

5. ወይዘሮ ብሌን ገብረመድህን

6. ዶክተር ዮናስ አዳዬ

7. አቶ ዘገየ አስፋው

8. አቶ መላኩ ወልደማሪያም

9. አምባሳደር መሃሙድ ድሪር

10. አቶ ሙሉጌታ አጎ እና

11. ዶክተር አምባዬ ኦጋቶ

የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል፡፡

በሃይለየሱስ ስዩም

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.