የሀገር ውስጥ ዜና

ሲንቄ ባንክ በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ

By Meseret Awoke

February 24, 2022

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲንቄ ባንክ በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 11 ነጥብ 5ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ፡፡

ድጋፉም የምግብ ነክ እና የእንስሳት መኖን ያካተተ ሲሆን፥ ለቦረና ዞን፣ ለምስራቅ ባሌ፣ ለምስራቅ ሀረርጌ፣ ለምስራቅ ጉጂ እና ለምስራቅ ሸዋ ዞኖች የሚከፋፈል መሆኑን ከባንኩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!