Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ 400 ሚሊየን ዶዝ የሚጠጋ የኮቪድ 19 ክትባት አጓጉዟል

አዲስ አበባ፣የካቲት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 400 ሚሊየን ዶዝ የሚጠጋ የኮቪድ 19 ክትባት ማጓጓዙን አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ ወደ 400 ሚሊየን ዶዝ የሚጠጋ የኮቪድ 19 ክትባት ነው ከ35 በላይ ለሚሆኑ የአለም ሀገራት ማጓጓዙን ያስታወቀው፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአለም አቀፉ አየር ትራንስፖርት ማህበር (IATA) የሲኢአይ ቪ(CEIV) ሰርተፍኬት የተሰጠው የመጀመሪያው የአፍሪካ አየር መንገድ መሆኑንም አስታውሷል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.