ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስን ሆሰፒታል በመገኘት ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያን ሆሰፒታል በመገኘት ጎብኝተዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ፈጣሪ ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ “ፈጣሪ ምህረቱን ያወርድላቸው ዘንድ እለምነዋለሁ” ማለታቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!