Fana: At a Speed of Life!

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለአማራ ክልል ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በጋራ በመሆን በአማራ ክልል በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል 15 ሚሊየን 600 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ በባህር ዳር ተገኝተው ለአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስረክበዋል።
የኮምፒውተር እና ሌሎች ቁሳቁስ ድጋፍ መደረጉንም ሚኒስትሯ ተናግረዋል ሲል አሚኮ ዘግቧል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.