የዓድዋ በአልን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቲት 23 ቀን 2014 ዓ.ም የሚከበረውን የዓድዋ በአዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል፡፡
በዕለቱ ከማለዳው 12፡00 ሰአት 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር ማስታወቁን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!