Fana: At a Speed of Life!

ኢንጂነር ታከለ ኡማ የአኮቦ የወርቅ ማምረቻን ስራ ለማስጀመር ጋምቤላ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ሚንስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የአኮቦ የወርቅ ማምረቻን ስራ ለማስጀመር ጋምቤላ አኮቦ ገብተዋል፡፡
በአኮቦ የወርቅ ማምረቻ ስራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ላይ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡመድ ኡጁሉና ሌሎች የክልሉ አመራሮች ተገኝተዋል።
ማምረቻው ሥራ የሚጀምረው በአኝዋክ ዞን ዲማ ወረዳ መሆኑም በመርሃ ግብሩ ተገልጿል፡፡
በለይኩን ዓለም
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.