Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‘‘ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ወደ አምላካቸው ሄደዋል’’ ያሉ ሲሆን ፥ ልባዊ ሃዘኔን ለቤተሰባቸውና ለመላ ኢትዮጵያውያን እገልጻለሁም ነው ያሉት፡፡
ትናንት ሆስፒታል ስለነበርኩ ስለ ጤንነታቸው የሰማሁት አሳስቦኝ ነበር ፤ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍልን ፤ በክብር እንሸኛቸው ሲሉም ገልጸዋል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.