Fana: At a Speed of Life!

አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ እረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ እረፍት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡

አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ በማረፋቸው በእራሴ እና በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስም የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩ ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኖረዉ ዘንደ እመኛለሁ ብለዋል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.