ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአዊ ብሔረስብ አስተዳደር ፋግታ ለኮማ ወረዳ በበጋ መስኖ የለማ ስንዴን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአዊ ብሔረስብ አስተዳደር ፋግታ ለኮማ ወረዳ በድማማ አንገረፍ ቀበሌ በበጋ መስኖ የለማ ስንዴ በመጎብኘት ላይ ናቸው::
በጉብኝቱ ከርዕሰ መስተዳደሩ በተጨማሪ የዞኑ እና የወረዳው የመንግስት የስራ ሃላፊዎች መገነኘታቸውን ከፋግታ ለኮማ ኮሙዩኚኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
በትናንትናው ዕለት የግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሴን እና የአማራ ክልል ርዕሠ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ዘንዘልማ ቀበሌ የለማ የስንዴ ማሳን መጎብኘታቸው ይታወሳል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!