Fana: At a Speed of Life!

በፓሪስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሃይማኖት መሪዎች ጋር ምክክር አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ጋር ምክክር አድርጓል።

በውይይቱም የሀይማኖት ተቋማትና ተከታዮቻቸው ሀገራዊ አንድነትን በመደገፍና በማጠናከር፣ በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋዎች ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ከማገዝ አንጻር በሚኖራቸው ሚና ላይ ምክክር ተደርጓል።

በዚህ ወቅትም በአገራዊ አንድነትና የልማት ጉዳዮች ላይ ተቀራርቦ ለመስራት ስምምነት ላይ መደረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል።

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.