በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከኡጋንዳ አቻ ተለያየች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከኡጋንዳ ጋር አቻ ተለያየች።
በዛሬው እለት ኡጋንዳ ላይ የተደረገው ጨዋታ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል።
የመልስ ጨዋታው በቀጣዩ መጋቢት ወር አዲስ አበባ አበበ ላይ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!