በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ተከስቶ የነበረው እሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
የአደጋውን የጉዳት መጠን ለመቀነስና እሳቱን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት የጋሞ ዞን፣ የአርባ ምንጭ ከተማ እና አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፖሊስ፣ የጋሞ ዞን አካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ፅህፈት ቤት ሰራተኞች እንዲሁም በርካታ ሚሊሻዎች እና ሬንጀሮች በጋራ በተደረገ ርብርብ እሳቱን በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን ከፓርኩ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!