በህወሓት አዲስ ጥቃት የተፈናቀሉ ኤርትራውያን ሥደተኞች ከበርሃሌ ሠፈራ ጣቢያ ወደ ሰርዶ ተዛወሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በፈፀመው አዲስ ጥቃት በአፋር ክልል ከሚገኘው በርሃሌ ጣቢያ የተፈናቀሉ ኤርትራውያን ሥደተኞች ወደ “ሰርዶ መዛወራቸው ገለጸ፡፡
ኤርትራውያኑ ስደተኞች በአፋር በርሃሌ የስደተኞች ጣቢያ እንደቆዩና አሸባሪው የህወሓት ቡድን አዲስ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ በትናንትናው ዕለት አዲስ ወደ ተቋቋመው ሰርዶ የሥደተኞች ማቆያ ጣቢያ መዛወራቸውን ከሥደተኞች እና ከሥደት ተመላሾች አገልግሎት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!