Fana: At a Speed of Life!

የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ፡፡

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ የታዩ የዳኝነት ውሳኔ ክፍተቶችን በመገምገም ውሳኔ ማሳለፉን አስታውቋል፡፡

በዚህ መሰረት ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ክንዴ ሙሴ፣ ፌዴራል ረዳት ዳኛ ዳንኤል ጥበቡ እና ፌዴራል ረዳት ዳኛ ደረጄ አመራ በጨዋታ እና ውድድር አመራሮች እና ኢንስትራክተሮች መመርያ አንቀፅ 31 ቁጥር 16 መሰረት የውድድር አመራር ክፍተት በማሳየታቸው የስድስት ወራት እገዳ ተላልፎባቸዋል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.