Fana: At a Speed of Life!

ታሪክ የሚቀይር ውጤት ለማስገኘት ችግኝ የማፍላት ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ዓመት ያቀድነውን ግብ ለማሳካት ብቻ ሳይሆን ታሪክ የሚቀይር ውጤት ለማስገኘት ችግኝ የማፍላት ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ÷ በመጪው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ እንቅስቃሴ አራተኛ ዓመቱን እንደሚይዝ ገልጸዋል፡፡
በዚህም ለአራቱ ዓመት ያቀድነውን ግብ ለማሳካት ብቻ ሳይሆን፣ ታሪክ የሚቀይር ውጤት ለማስገኘት ችግኝ የማፍላት ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ነው ሲሉ መልዕክታቸውን አስፍረዋል።

 

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.