ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶ ችን ሰጡ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡
በዚህ መሰረትም፡-
አቶ ፀጋ አራጌ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል።
እንዲሁም ዶክተር ንጉሴ ምትኩ የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤትያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!