Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት የሳዑዲ አምባሳደር ጋር በሀገሪቱ ስላሉ ኢትዮጵያውያን ተነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ሣሚ ጃሚል አብዱላህን አሰናበቱ።
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ እና አምባሳደር ሣሚ ጃሚል አብዱላህ በሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በአስቸጋሪ ሁኔታ በሚገኙ ኢትዮጲያውያን ሰብዓዊ አያያዝ፣ ወደ አገር ለመመለስ በመንግሥት ስለተዘጋጀውና በቅርቡ በሚተገበረው መርሐ ግብር ላይ ተወያይተዋል፡፡
አምባሳደሩ በቆይታቸው ስላበረከቱት አስተዋጽኦም ፕሬዚዳንቷ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.