Fana: At a Speed of Life!

የጎርጎራ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ የቱሪዝም ዘርፉን በማጠናከር ኢኮኖሚውን ይደግፋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታለሀገር እንቅስቃሴ አንድ አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አንዱ ምሰሶ የሆነውን የቱሪዝም ዘርፍ በማጠናከር ኢኮኖሚውን እንደሚደግፍ ተናገሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት የጎርጎራ ፕሮጀክት ያለበትን ደረጃ ተመልክተዋል።

በዚህ ጊዜም በጥቂት ወራት ውስጥ ብዙ ሥራ እንደተሰራ በፌስ ቡክ ገጻቸው አስታውቀዋል።

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.