የሀገር ውስጥ ዜና

በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የኢትዮጵያን ቀን እየተከበረ ነው

By Feven Bishaw

March 20, 2022

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የኢትዮጵያ ቀን እየተከበረ ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ቀንን ከመላው የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን በዱባይ በዓል ሸባብ ስታዲየም ነው እያከበሩ የሚገኙት፡፡