Fana: At a Speed of Life!

በሲዳማ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የድህረ ጉባኤ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የብልፅግና ፓርቲ የድህረ ጉባኤ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
የውይይት መድረኩ የብልጽግና ፓርቲ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ አካሂዶ በስኬት ካጠናቀቀ በኃላ በጉባኤው በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ነው እየተካሄደ ያለው፡፡
በመድረኩ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ደስታ ሌዳሞ እና በአማራ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ ወይዘሮ አይናለም ንጉሴ ተገኝተዋል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.