Fana: At a Speed of Life!

ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው ሰመራ ከተማ ለተጠለሉ ዜጎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ለተጠለሉ ዜጎች ድጋፍ ተደረገ፡፡
ድጋፉን ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በመሆን ለ9 ሺህ ዜጎች ነው ያደረገው፡፡
ድጋፉም የስንዴ ዱቄት፣ አተር ክክ፣ የማዕድ ጨው እና የምግብ ዘይትን ያካተተ መሆኑን ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.