Fana: At a Speed of Life!

ፈረንሳይ በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በደቡብ የኢትዮጵያ ክፍል የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ የ3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች፡፡
ሃገሪቱ የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ በኢትዮጵያ ለሚገኘው የዓለም የምግብ ፕሮግራም ነው የ3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ያደረገችው፡፡
ድጋፉ በሶማሌ ክልል የሚገኙ በሁሉም ዓይነት የምግብ እጥረት በድርቅ ለተጎዱ ወረዳዎች እንደሚውል ከኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.