የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ለ80ሺህ ተፈናቃይ ተማሪዎች የሚያደርገውን ድጋፍ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በ 1ሚሊየን ዶላር በጀት ለ80 ሺህ ተፈናቃይ ተማሪዎች የሚያደርገው ድጋፍ ዛሬ በአፋር ክልል ተጀመረ።
ድጋፉን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ቴሪስ ጃንኮብሶን በሠመራ መግለኪቦ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው ማስረከባቸውን የአፋር ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ዘግቧል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!