Fana: At a Speed of Life!

የፀጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ አዲስ የሰላም አስከባሪ ኃይል እንዲሰማራ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ አዲስ ሰላም አስከባሪ ኃይል እንዲሰማራ የቀረበውን ሃሳብ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡
 
ውሳኔው የፀደቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ማስከበር ተልእኮ (አሚሶም) የግዳጅ ጊዜው በትላንተናው እለት ማብቃቱን ተከትሎ ነው፡፡
 
አዲስ የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይሎች በአዲሱ ሰላም አስከባሪ ጥላ ስር ለቀጣይ 33 ወራት በሶማሊያ በግዳጅ ተሰማርተው እንደሚቆዩ ሲ ጂ ቲ ኤን አፍሪካ ዘግቧል፡፡
 
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.