Fana: At a Speed of Life!

በዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑክ የጎርጎራ ፕሮጀክትን እየጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑክ የጎርጎራ ፕሮጀክትን እየጎበኘ ነው፡፡
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና ሌለች የክልሉ አመራሮች የጎርጎራ ፕሮጀክትን እየጎበኙ ነው፡፡
በጉብኝቱ የግንባታው አሁናዊ ስራ እና አፈጻጸም ገለጻ ተደርጓል።
በለይኩን ዓለም
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.