Fana: At a Speed of Life!

በአቶ ርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ በስልጤ ዞን የልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በአቶ ርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ በስልጤ ዞን የልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኘ ነው፡፡
የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳውን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በስልጤ ዞን እየተገነቡ ያሉ የንጹህ መጠጥ ውሃ፣ የመንንገድ እና የመስኖ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
በተመሳሳይ በነገው ዕለት በጉራጌ ዞን እየተካሄዱ ያሉ ተመሳሳይ የልማት ፕርጀክቶች ግንባታ እንደሚጎበኙም ተገልጿል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.