Fana: At a Speed of Life!

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በወርቅ ቁፋሮ የተሰማሩ ማህበራትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተደድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በዲማ ወረዳ በወርቅ ቁፋሮ የተሰማሩ ማህበራትን ጎበኙ።
በጉብኝቱ ላይ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ የስራ ሃላፊዎች መሳተፋቸውን ከጋምቤላ ክልል ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.