Fana: At a Speed of Life!

ባለስልጣኑ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28 ነው የሚለው፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1 ቢሊየን 460 ሚሊየን 133 ሺህ 960 ብር በላይ ገቢ አግኝቷል፡፡
ባለስልጣኑ 1 ቢሊየን 575 ሚሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ ነው ከ1 ቢሊየን 460 ሚሊየን 133 ሺህ 960 ብር በላይ ገቢ የሰበሰበው፡፡
መስሪያ ቤቱ ገቢውን ያገኘነው ከተለያዩ አገልግሎት ክፍያዎች መሆኑን የባለስልጣኑ መረጃ ያመላክታል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.