Fana: At a Speed of Life!

የኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በሮም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በጣሊያን ሮም ከተማ ተካሂዷል።
በጣሊያን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የ ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በጣሊያን ሮም ከተማ እያካሄዱ መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ህጎች የኢትዮጵያንና አሜሪካን ግንኙነት የሚያበላሹ መሆናቸውን መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡
ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተሳተፉበት ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 የተሰኙ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ መካሄዱ ይታወሳል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.