የሀገር ውስጥ ዜና

1 ሺህ 355 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

By Melaku Gedif

April 11, 2022

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዱ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ1 ሺህ 355 ዜጎች በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡

ወደ አገራቸው ከተመለሱት 1 ሺህ 355 ዜጎች ውስጥ 350 ዎቹ ህጻናት ሲሆኑ÷1 ሺህ 5 የሚሆኑት ደግሞ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡

ለተመላሾቹ አስፈላጊውን ድጋፍና እንክብካቤ ከተደረገላቸው በኃላ ወደ ጊዜያዊ ማቆያ ማዕከል እንዲሄዱ መደረጉን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ! ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!