ጤና

ራስን ከኮሮና ቫይረስ ለመጠበቅ መደረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

By Tibebu Kebede

February 28, 2020

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻው ቻይና የሆነው የኮሮና ቫይረስ በተለያዩ የአለም ሀገራት ተሰራጭቶ 83 ሺህ ሰዎች ማጥቃቱ ተነግሯል።

ከዚህ ባለፈ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከ 2 ሺህ 788 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት።