Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ለምታዘጋጀው ሁሉን አቀፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ግብዐት የሚሆን ጉብኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምታዘጋጀው ሁሉን አቀፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ግብዐት የሚሆን ጉብኝት በቱርክ ተደረገ።
ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና ከተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተውጣጡ አባላትን የያዘው የልዑካን ቡድን በቱርክ በሚገኙ የኢንዱስትሪ ዞኖች ጉብኝት በማድረግ በዘርፉ የልምድ ልውውጥ አድርጓል።
በጉብኝቱ ወቅት “እንደዚህ አይነት የልምድ ልውውጥ ሀገሪቷ ለምታዘጋጀው ሁሉን ያቀፈ የልዩ የኢኮኖሚ ዞን ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ግብዐት ይሆናል” መባሉን ከኮሚሽያገኘነው መረጃ ያላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.