Fana: At a Speed of Life!

በጎንጅ ቆለላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡

አደጋው በዛሬው ዕለት ከባሕርዳር ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የፌደራል ፖሊስ መኪና የዛት ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በመገልበጡ ነው የተከሰተው፡፡

በተፈጠረው የትራፊክ አደጋም የሦስት ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ አራት ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን ከወረዳው ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት

፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision

በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.