Fana: At a Speed of Life!

የጥቁር አንበሳ የልብ ሕክምና ማዕከል የማስፋፊያ ፕሮጀክት የመጀመሪያው ምዕራፍ ተጠናቆ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥቁር አንበሳ የልብ ሕክምና ማዕከል የማስፋፊያ ፕሮጀክት የመጀመሪያው ምዕራፍ ተጠናቆ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ፡፡
ዛሬ የተመረቀው የፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ የተለያዩ የሕክምና ግብዓቶች እንደተሟሉለት መሆኑ ተነግሯል።
ለአብነትም በአፍሪካ ብቸኛው ልብ ሳይከፈት ቀዶ ጥገና ማድረግ የሚያስችል መሣሪያ ተበርክቶለታል ተብሏል፡፡
በአጠቃላይ ለፕሮጀክቱ 39 ነጥብ 720 ሚሊየን ዶላር ወጪ የሚደረግበት ሲሆን ወጪውም በኔዘርላንድስ መንግሥት የሚሸፈን ነው ተብሏል፡፡

በአጠቃላይ ለፕሮጀክቱ 39 ነጥብ 720 ሚሊየን ዶላር ወጪ የሚደረግበት ሲሆን ወጪውም 50 በመቶው በኔዘርላንድስ መንግሥት ቀሪው ደግሞ በኢትዮጵያ መንግሥት የሚሸፈን ነው ተብሏል፡፡

በዘቢብ ተክላይ
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.